Skip to product information
1 of 4

Smart Watch Gift Box Set

Smart Watch Gift Box Set

Regular price Br3,500.00 ETB
Regular price Sale price Br3,500.00 ETB
Sale Sold out
Color

ባለ 6ፍሬ Gift box ከአሪፍ quality Smart Watch ጋር

📞ስልክ የሚደውል

🎵ዘፈን የሚያጫውት

🫀የልብ ምቶን የሚያዩበት

🏋️ጤናዎትን የሚከታተሉበት

🔋ገራሚ የባትሪ ቆይታ

በተጨማሪም ከቀለበት፣ሀብል፣ሰአት፣ብራዝሌት እና ከጆሮጌጥ ጋር አብሮ ይመጣል።

ለ Smart Watch የ6 ወር ዋስትና አለን።

ይሄ ሁሉ በ3500 ብር ብቻ።

ከቀናት በኃላ የዋጋ ጭማሪ ስለሚኖር ይሄ እድል ሳያመልጣችሁ ከአሁኑ ፈጥናችሁ ይዘዙ!

View full details

Collapsible content

እንዴት ነው የምንከፍለው?

አንዴ ካዘዙ በኋላ የባንክ አካውንት ቁጥር ይሰጥዎታል። በዛ አካውንት 50% ቅድመ ክፍያ ከከፈለ ይላኩ።

ትእዛዙ በስንት ቀን ይደርሳል?

ክፍያ ከተፈጸመ በኋላ ትእዛዞን በ21 ቀን ውስጥ እናደርሳለን። በ21 ቀናቶች ዉስጥ ካልደረሰ ቅድመ ክፍያው ተመላሽ ይሆናል።

ያለንበት ቦታ ታደርሳላችሁ?

ትዕዛዝዎን በነፃ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን።