Next Steps - ቀጣይ እርምጃዎች
ትእዛዝ ስላስገባችሁ እናመሰግናለን። ትዕዛዝዎ እንዲላክ ለማድረግ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የባንክ ሂሳብ በመጠቀም የትዕዛዙን ዋጋ 50% ያስገቡ። አንዴ ማስያዣው ከተጠናቀቀ እባክዎን ወደ ቴሌግራም ስክሪን ሾት ይላኩ።
ስክሪን ሾት እንደደረሰን ትዕዛዝዎን በ15 ቀናት ውስጥ እናደርሳለን። ትዕዛዝዎን ሲቀበሉ ቀሪውን 50% ይከፍላሉ።
ትዕዛዝዎ ለመድረስ ከ15 ቀናት በላይ ከወሰደ። ተቀማጭ ገንዘብዎን በመጠየቅ ማስመለስ ይችላሉ።
Nahom Wondwosen
Phone: +251945704373
Address: Center Addis Building, 1st Floor, Shop 106, in front of the Adey Abeba Stadium, Addis Ababa
አድራሻ: ሴንተር አዲስ, 1ኛ ፎቅ, ቁጥር 106, አደይ አበባ ስታዲየም ፊት, አዲስ አበባ
Thank you for placing an order. In order to get your order processed and shipped. Deposit 50% of the value of the order using the bank account mentioned below. Once the deposit have been made, please send a screenshot to our Telegram.
Once the screenshot is submitted. We will process your order & deliver within 15 days. You will pay the remaining 50% when you receive your order.
If your order took longer than 15 days to arrive. You can request for your deposit and we will return your deposit.