Contact Us

If you are wondering about an order, products, or our website, fill out the form below or you can use Telegram

Collapsible content

ትእዛዙ በስንት ቀን ይደርሳል?

ክፍያ ከተፈጸመ በኋላ ትእዛዞን በ15 ቀን ውስጥ እናደርሳለን። በ15 ቀናቶች ዉስጥ ካልደረሰ ቅድመ ክፍያው ተመላሽ ይሆናል።

ያለንበት ቦታ ታደርሳላችሁ?

ትዕዛዝዎን በነፃ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን።